ሩቢ ትሬዲንግ<እንቁ አስተሳሰብ ለእንቁ ትውልድ> በሚል መነሻ ሃሳብ በማንኛውም ጥበባዊ ሥራዎች በመተጋገዝ ቀጣዩን ትውልድ የተሻለ አስተሳሰብና
◈|እምነትን፣ ማህበረሰብንና ሥራን|◈
ወዳድ በማድረግ ለራሱም ለሃገሩም የሚተርፍ ማንነት እንዲኖረው ለማድረግ ግዴታን መወጣት ላይ ለመሥራት ይሄን ጥበባዊ ቻናል ከፍተናል።
በተጨማሪም ሁሉም ጥበባዊ ሃሳቦችን በነፃነት የምንወያይበት መድረክ ነው እናመሰግናለን
Ruby Art Center, with the basic idea of ``gem thinking for a gem generation'', we have opened this artistic channel to work on fulfilling the duty to make the next generation have a better thinking and ◈ |faith, community and work | In addition, it is a platform where we can freely discuss all artistic ideas, thank you