በኪነጥበብ ቤተሰብነት አብረን እንዝለቅ ። ውድ የቻናሉ ተመልካች አድማጮች ፤ ይህ ቻናል በኪነጥበብ ሥራዎች እና የተለያዮ የኢትዮጵያን ባህላዊ ውዝዋዜዎች መማር ለሚፈልጉ ስዎች በቀላሉ ባሉበት ቦታ እቤት ውስጥ ሆነው መማር እንዲችሉ ይረዳ ዘንድ ነው አቀራረቡ ፤ እናንተም እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ ።
Dear subscribers this channel is designed to Help People who want to learn about the Ethiopian Traditional Dances by easy steps learning at home.I Hope you will like and Love it ❤️
🇪🇹 እናት ሀገር ትቅደም 🇪🇹