Channel Avatar

#መልከ ጼዴቅ Online #አብነት ት/ቤት @UCS2oae101qYrFPhvyMkE99Q@youtube.com

11K subscribers - no pronouns :c

Melkestedeq Online Abinnet School መልከ ጼዴቅ Online አብነት ት/ቤት


About

Melkestedeq Online Abinnet School መልከ ጼዴቅ Online አብነት ት/ቤትይህ ቻናል የአብነት ትምህርትን በቀላል ዘዴ ለማስተማር የተዘጋጀ ቻናል ነው አባል ይሁኑ (Subscribe) አድርጉን እናመሰግናለን።በዚህ ቻናል ላይ የምናገለግለው እኔ መምህር ጥላሁን እና ተማሪዎቼ ስንሆን እንዲሁም በተለያዩ እገዛዎች የምታበረታቱን እኅት ወንድሞችምስጋናችንበፈጣሪ ስም ይድረስልን የተከበራችሁ ውድ የኢ/ያና የኤ/ራኦርቶዶክስተዋህዶእምነት ተከታዮች በሙሉ እነሆ መልከ-ፄዴቅ Onlin አብነት ት/ቤት የአብነት ትምህርቶችን በሚገባ መማር ይችሉ ዘንድ በቀላል ዘዴ አዘጋጅቶልዎታል።ስለሆነም ራስዎንና ቤተ ሰብዎን ያስተምሩከእርስዎ የሚጠበቀው 3 ነገሮችን እንዲያሟሉ ብቻ ነውእነርሱም፦፩. ከዘወትር ጸሎት ጀምሮ ውዳሴ ማርያም፤ መዝሙረ ዳዊትና የመሳሰሉትን WhatsAppና በ Telegram ይፈተናሉ ይታረምልዎታል በመልከ-ፄዴቅ Online አብነት ት/ቤት በጾታ እኅቶች 60% ስለሆነ መጭውን ትውልድ በስነ-ምግባር ለማነፅ ይረዳል እርስዎምወደመ/ቅ Online አ/ት ት/ቤት ጎራ ይበሉና ቀደምት አባቶቻችን ያወረሱንን የአብነት ትምህርት ዕውቀቶችን ጠብቆ ለትውልድ በማስተላለፍ፤ ጾታ፣ ደቂቅነት፣ ሊቅነት፣ ታላቅነት ሳይገድብዎ፤ የእኛን ዘመን ሐላፊነት በመወጣት፤ የቤተ ክርስቲያናችን ትዉፊቷን፣ ቀኖናዋን ብሎም ዶግማዋን በጋራ በመጠበቅ ፤ ለሃገራችንና ለማኅበራዊ ዋስትናችን በእውነተኛ ዕዉቀት፤ በአመክንዮና በእምነት ሊተሳሰብ የሚችል ትውልድን በጋራ እንገንባ
"ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ትእዛዝ ጠብቅ፥ የእናትህንም ሕግ አትተው፤”— ምሳሌ 6፥20
መልከ-ፄዴቅ Online አብነት ት/ቤት
Melchizedek, Melchisedech, Melkisetek, or Malki Tzedek