Channel Avatar

ጽርሐ ጽዮን - Tsirha Tsion @UCLcQWecTWl9cafuz1zOseiw@youtube.com

2K subscribers - no pronouns :c

ጽርሐ ጽዮን ቲዩብ | Tsirha Tsion Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣


About

ጽርሐ ጽዮን ቲዩብ | Tsirha Tsion Tube ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ጽርሐ ጽዮን ቲዩብ | Tsirha Tsion Tube ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።