ይህ ተከታታይ ኢስላማዊ እየተዘጋጁ የሚቀርቡ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ቻናል ነው። ይከታተሉን፤ መልክቶቻችንን ለወዳጆችዎ ያጋሩልን!!!
የሆነ ቀን «የዚህ YouTube አካውንት ሞቷል» የሚባልበት ጊዜ ይመጣልና ሁላችንም ጥሩ ነገር አስተላልፈን እንለፍ!
ዱንያን ለቀን መሄድ የማይቀር ነው የምንፖስታቸው ፖስቶች ግን ከኛ ቡኋላ ብዙ ይቆያሉ!
«አላህ መልካም ነገርን የፈለገለት ሰው በዲን ላይ ጥልቅ ግንዛቤ እንዲኖረው ያደርገዋል።»ነቢዩ ﷺ
ኢንሻአላህ @NOHA TUBE ካለሁበት አላህ የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን🇪🇹🇪🇹