Channel Avatar

VOA Amharic @UC5OePohJjdkd0Uwm3r1cThA@youtube.com

171K subscribers - no pronouns :c

ቪኦኤ-አማርኛ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።


🗳️ አሜሪካውያን ፕሬዝዳንታቸውን ለመምረጥ ዛሬ ድምጽ መስጠት ጀምረዋል #uselection #election24 #voaamharic አውሎ ነፋስ “ሚልተን” በፍሎሪዳ ከፍተኛ ሥጋት ፈጥሯል ▶️ የዓመት በዓሉ ድባብ - በመቐለ 🎬 የሁለቱ ክለቦች ፍልሚያ በአሜሪካ በኬንያ በአንድ ት/ቤት በደረሰ የእሳት አደጋ 17 ተማሪዎች መሞታቸው ተገለጠ ወገኖቹን ያልዘነጋው የሐረር ልጆች ማኅበር ኮንጎ ውስጥ ከወህኒ ቤት ለማምለጥ በተደረገ ሙከራ ላይ 129 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ የአሸንዳ በዓል በዋሽንግተን ዲሲ ትረምፕ የካመላ ሄሪስን የአሜሪካ-ሜክሲኮ ድንበር አያያዝ ነቀፉ⁣ ⁣ ዶናልድ ትረምፕ በሰሜን ካሮላይና በብሔራዊ ጸጥታ ጉዳይ ተናገሩ ቲም ዋልዝ የዲሞክራቲክ ፓርቲውን በመወከል ለምክትል ፕሬዝደንትነት እንዲወዳደሩ መታጨታቸውን በፓርቲው ጉባኤ ላይ ተቀበሉ⁣ የቀድሞው ፕሬዝደንት ቢል ክሊንተን በዲሞክራቲክ ፓርቲው ጉባኤ ላይ ከተናገሩት⁣ ▶️ በዲሞክራቲክ ፓርቲው ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት ኦባማ “ተስፋ ይሰማኛል” አሉ የቀድሞው ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ዲሞክራቶች ለምርጫ ‘ፍልሚያው’ እንዲዘጋጁ አሳሰቡ⁣ በኡጋንዳ የቆሻሻ ናዳ በርካቶች ሞቱ ▶️ የሱዳኑ ወታደራዊ መሪ ጀኔራል ቡርሃን ከድሮን ጥቃት ተረፉ ▶️ጸረ-ጦርነት ተቃውሞ ከዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ደጃፍ ▶️ባይደን ወደኋይት ሐውስ ተመልሰዋል በጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ በደረሰ የመሬት ናዳ የሞቱት ሰዎች ቁጥር 229 ደረሰ ናይሮቢ ውስጥ የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄድ ተከለከለ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮች ኒያሜይ የሚገኘውን የኒጀር ጦር ሰፈር ለቀው ወጡ ለሌበር ፓርቲው ስታርመር የእንግሊዝ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተመረጡ በኬንያ በቀጠለው የተቃውሞ ሰልፍ ፖሊስ ናይሮቢ ውስጥ ሰልፈኞችን በአስለቃሽ ጭስ በተነ እስራኤል የዋናውን ጋዛ ሆስፒታል ኃላፊ ለቀቀች ጋዛ በሚገኘው ቡሬጅ መጠለያ ጣቢያ ውስጥ፣ አንድ ፀጉር አስተካካይ በፍርስራሾች መካከል በድጋሚ ሱቅ ከፍቷል በናይሮቢ ፖሊስ ለተቃውሞ የወጡ ሰልፈኞችን በአስለቃሽ ጭስ በተነ በብራዚል ውርጃን የሚያግደውን ረቂቅ ሕግ በመቃወም ሰልፍ ተደረገ በኬንያ በታክስ ጭማሪ ረቂቅ አዋጅ ላይ ተቃውሞው ቀጥሏል በመቶዎች የሚቆጠሩ የሃጅ ተጓዦች በከፍተኛ ሙቀት ሕይወታቸው አለፈ የአፍሪካን የክትባት ገበያ ለመፍጠር 1 ቢሊየን ዶላር ቃል ተገባ የደቡብ አፍሪካው ራማፎሳ ለሁለተኛ ጊዜ የፕሬዝዳንትነት ቃለ መሃላ ፈጸሙ ባይደን ከዩክሬይን ጋር አዲስ የጸጥታ ስምምነት ተፈራረሙ ባይደን በጣሊያን የቡድን ሰባት አባል ሀገሮች መሪዎች ጉባዔ ናቸው ኢትዮጵያውያንና ሶማሊያውያን ፍልሰተኞች በጀልባ አደጋ ሕይወታቸውን አጡ ባይደን ፈረንሣይ ይገኛሉ ሩሲያ ተጨማሪ ወታደራዊ አሰልጣኞችን ወደ ቡርኪና ፋሶ እንደምትልክ አስታወቀች 🎬 በሜክስኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ተመረጡ⁣ በፓፕዋ ኒው ጊኒ የተራራ ናዳ ከሁለት ሺሕ በላይ ሰዎችን ከነሕይወታቸው ቀበረ በአሜሪካ ዓውሎ ነፋስ የቀላቀለ ዝናብ 18 ሰዎችን ገደለ በቻድ ወታደራዊ አገዛዝ አብቅቶ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ቃለ-መሃላ ፈፀሙ የኢራኑ ፕሬዚዳንት በሄሊኮፕተር አደጋ ሞቱ አንተኒ ብሊንከን በድንገት ዩክሬንን ጎበኙ ደቡብ አፍሪካ ውስጥ ከተደረመሰው ሕንጻ በሕይወት የተረፉትን ፍለጋው ቀጥሏል በ“ዘንባባው እሑድ” የተገለጸው የኢትዮጵያውያን የሰላም ምኞት 🎬 የኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ተማሪዎች ማኅበር የባህል እና ትስስር መድረክ⁣ በታንዛኒያ በደረሰ የጎርፍ አደጋ የ155 ሰዎች ህይወት አለፈ በቻይና ጉዋንዶንግ ክፍለ ግዛት በደረሰው የጎርፍ መጥለቅለቅ አንድ ተሽከርካሪ በፍጥነት በሚፈሰው ጎርፍ ሲወሰድ ያሳያል ሐኪሞች በእስራኤል ጥቃት ሕይወቷ ያለፈ ፍልስጤማዊ ነፍሰጡር አዋለዱ